Private Client
የስራ ኃላፊነት ዝርዝር
ለምርት የሚያስፈልጉ ጥሬ እቃዎችንና የማሸጊያ እቃዎችን ለማምርቻ ክፍል ማቅርብ፤
የተመረቱ ምርቶችን ከምርት ክፍል ወደ መጋዘን ማድረስ፤
የተሸጡ የፋብሪካውን ምርቶች በመኪና ላይ መጫን፤
ለፋብሪካ ምርት የሚውሉ ከዉጭ የሚመጡ ጥሬ እቃዎችን፤ የማሽጊያ እቃዎችና ሌሎች ንብረቶችን ከተጫኑበት መኪና በማውርድ ወደ ተመደበላችው የማከማቻ ስፍራ በመውሰድ በሥርዓት መደርደር፤
የፎርክሊፍቱን ክብደትና የማንሳት ችሎታ በመገንዘብ የሚነሳው ንብረት በመሳሪያው ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድርግ፤
የፎርክሊፍቱን ደህንነት በጥንቃቄ መጠበቅ፤ የፎርክሊፍት ማሽኖች የሰርቪስ ጊዜያቸውን መከታተል፤ የብልሽት አዝማሚያ ሲያጋጥም ጊዜ ሳይወስድ ለቅርብ ሃላፊ ሪፖርት ማድረግ፤
የፎርክሊፍት ማሽኑን ንፅህና በሚገባ መጠበቅ፤
የሴፍቲ ህጎችን ተከትሎ አደጋ ሳያደርሱ መስራት፤
መስፈርት
ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው
በፎርክሊፍት ማሽን ኦፕሬተርነት ቢያንስ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው፤
8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤
አየርጤና/ አለምገና አካባቢ መኖር አለበት።
ለመመዝገብ በኢሜል- hana.seyum@et.wilmar-intl.com ወይም 0929020077
How to apply
ለመመዝገብ በኢሜል- hana.seyum@et.wilmar-intl.com ወይም 0929020077