EthioChicken
ኢትዮ ቺክን በኢትዮጵያ ዶሮዎችን ለአርሶ አደሮች በማሰራጨት ግንባር ቀደም ድርጅት ነው። ድርጅታችን በፍጥነት እያደገ የሚገኝ ሲሆን፣ በሠራተኞቹ ላይ ኢንቨስት በማድረግ የሙያ እድገት እድሎችን በመፍጠር ያምናል። ኢትዮ ቺክን መሠረቱን በኢትዮጵያ ያደረገ ድርጅት ነው።
በአነስተኛ ይዞታ አርሶ አደሮች በኩል በየዓመቱ ለእያንዳንዱ ሰው አንድ ዶሮ ማቅረብ።
የኢትዮጵያን አርሶ አደሮች ጤናማና የተሻለ ኑሮ እንዲኖራቸው ማድረግ ነው።
How to apply
Send your CV and cover letter to Careers@ethiochicken.com.